click here to Read pdf

ኢቶክ እና አከፋፈሉ
ኢቶክ ይከፍላል ? እንዴት?
ኢቶክ ሁለት አይነት አከፋፈል ዘዴ አለው።
አንደኛው በየ እለቱ ወይም በየ ቀኑ የምትሰሩትን ስራ ማልተም
ልጥፍ ስታደርጉ ወይም ፖስት ስታደርጉ
አስተያየት ስትሰጡ
ሰዎች ሲከተሏችሁ
ላይክ ስትደርጉ
እይታ ሲኖረው


እና ሰዎችን ሲጋብዙ በ እነዚህ ሁሉ እንቅስቃሴ ኢ ቶክ ነጥብ ይቆጥራል እነዛ የተሰበሰቡ ነጥቦች 50 ሲሞሉ 1 ብር መሆን ይችላሉ
ማለት ነው በቀን ዉስጥ አንድ ሰው ከ 100 ነጥብ በላይ ልጊዜው መሰብሰብ አይችልም ! ይህ የ አንድ ቀን ነጥብ 24 ሰዓት ሲሞላው
እንደገና ምቁጠር ይጀምራል! ኢ ቶክ ከ ጊዜ በኋላ አሰራሩን ያሻሽላል።
አብረን እንመልከት

በየ እለቱ ወይም በየ ቀኑ የምትሰሩትን ስራ ማልተም ልጥፍ ስታደርጉ ወይም ፖስት ስታደርጉ አስተያየት ስትሰጡ ሰዎች
ሲከተሏችሁ ላይክ ስትደርጉ ያለውን ነጥቦች ብዝርዝርዝር ያሳያል።
ከዚህ በተጨማሪ ምን ያክል ብር እንደሰሩ ማወቅ ይችላሉ።

 

 

 

 

 

ሁለተኛው የ አከፋፈል መንገድ መንገድ
ሰዎችን በግል ሪፈራል ማስፈንጠሪያ ሰዎችን መጋበዝ ያ የጋበዙት ሰው በርሰዎ ማስፈንጠሪያ ከተመዘገበ እርሰዎ 1 ብር ያገኛሉ ማለት
ነው ይህ ማለት እርሰዎ በቀን 50 ሰው ቢጋብዙ 50 የ ኢትዮጵያ ብር ያገኛሉ ማለት ነው!
ማሳሰብያ ማንም ሰው በ አንድ የ እጅ ስልክ ከ 2 በላይ አካውንት መክፈት አይችልም ምናልባት ቢከፍት የተከፈተውም የጋበዘውም
አካውንት ስይስተሙ አይቶ ሊዘጋ ይችላል።