Sponsored
 • #የኢትዮጵያንው_ባላቶሊ_
  #የኢትዮጵያንው_ባላቶሊ_
  Like
  Wow
  4
  1 Comments 0 Shares 119 Views
 • #Update

  " ከእስር ተፈተው ወደ ቤታቸው ገብተዋል "

  ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም፣ ዶ/ር አብርሃም ተከስተ እና ዶ/ር አዲስዓለም ባሌማ ከእስር ተፈቱ።

  በዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል እና በሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ተከስሰው በእስር ላይ የነበሩ የህወሓት ሲቪል እና ወታደራዊ አመራሮች ዛሬ ሐሙስ መጋቢት 21፤ 2015 አመሻሽ ላይ ከእስር መፈታታቸውን የተከሳሾቹ ጠበቆች አስተባባሪ የሆኑት አቶ ሃፍቶም ከሰተ ተናግረዋል።

  ጠበቃው ይህን የተናገሩት ለ " ኢትዮጵያ ኢንሳይደር " ድረገፅ ነው።

  በዛሬው ዕለት ከእስር ተለቅቀው ወደ ቤታቸው መግባታቸው ከተረጋገጡ ተከሳሾች ውስጥ ፦ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም፣ ዶ/ር አብርሃም ተከስተ እና ዶ/ር አዲስዓለም ባሌማ እንደሚገኙበት ጠበቃው አረጋግጠዋል።

  #ኢትዮጵያ_ኢንሳይደር
  #Update " ከእስር ተፈተው ወደ ቤታቸው ገብተዋል " ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም፣ ዶ/ር አብርሃም ተከስተ እና ዶ/ር አዲስዓለም ባሌማ ከእስር ተፈቱ። በዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል እና በሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ተከስሰው በእስር ላይ የነበሩ የህወሓት ሲቪል እና ወታደራዊ አመራሮች ዛሬ ሐሙስ መጋቢት 21፤ 2015 አመሻሽ ላይ ከእስር መፈታታቸውን የተከሳሾቹ ጠበቆች አስተባባሪ የሆኑት አቶ ሃፍቶም ከሰተ ተናግረዋል። ጠበቃው ይህን የተናገሩት ለ " ኢትዮጵያ ኢንሳይደር " ድረገፅ ነው። በዛሬው ዕለት ከእስር ተለቅቀው ወደ ቤታቸው መግባታቸው ከተረጋገጡ ተከሳሾች ውስጥ ፦ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም፣ ዶ/ር አብርሃም ተከስተ እና ዶ/ር አዲስዓለም ባሌማ እንደሚገኙበት ጠበቃው አረጋግጠዋል። #ኢትዮጵያ_ኢንሳይደር
  Like
  Love
  Yay
  Angry
  11
  1 Comments 0 Shares 330 Views
 • አስቴር በዳኔ ተብየዋ በሃሌታ ቲቪ የዩቲውብ ገጽ ላይ ያደረገችውን እንቶፈንቶ ወሬ አየሁት!ይህንንም ልላት ወደድኩ!
  ይቺ ሴትዮ ግን ጤነኛ ናት ሰው ሲሏት አፈር! አልጋ ሲሏት መሬት! ለካ ቆሻሻ ከቆሻሻነቱ አይዘልም ዝንብና ቆሻሻም ተራርቀው አይራራቁም! ይገርማል በአስቴር በዳኔ የማይንድ ምጥቀት የሃገር ግንባታ ማለት "ማንም በማይጠይቀው መልኩ ሁሉንም ደረማምሶ ኦዲት የማይደረግ ዶላር በማምጣት ፓርክ መስራት ነው!" በቃ ሃገርን ከመፍረስ የሚታደጋት ፓርክ መስራት ነው ወይስ የሚሊዮኖችን መታረድ መፈናቀል ማስቆም ነው ፓርክ መስራት የአንድ አትክልተኛ የስራ መደብ አይደለምን ስራና ሰራተኛ ያለመገናኘታቸው ነው የአብይ አመራር መንገድ የሚያሳየው! አስቴር በዳኔ ግልጽ ላደርግልሽ የምፈልገው በእግዚአብሔር ስም መቶ ፐርሰንት እርግጠኛ ሆኜም ነው የምነግርሽ አንቺ እንዳልሽው አብይ አህመድ ኢትዮጵያን እንደፈለገ ሊያደርጋት እንደማይችል አስረግጨ ልነግርሽ እወዳለሁ!!! ምክንያቱም ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ገድሎና አፈናቅሎ አንዳችንም ሳያስቀር መጨረስ ከቻለ አዎ ትክክል ነሽ አንቺ እንዳልሽው እሱ ከፈለገ ኢትዮጵያ በእጁ ስለሆነች ወደፈለገው ገደል ይዟት ሊወርድ ይችላል!!! ግን እውነታው ሁላችንንም ሊጨርሰን አይችልም! በኢትዮጵያ አሁን እየሆነ ያለው ግፍና መከራ መታገሳችን ለሁሉም ጊዜ ስላለው እንጂ አብይ አህመድ ህዝብን አሸንፎ ሰጥ ለጥ አድርጎት አይደለም። በአለም የመንግስታት ታሪክም ህዝብን ያሸነፈ አንድም መንግስት የለም። ስለዚህ አንቺም አስቴር በዳኔ እንዳልሽው "ባንኩም ታንኩም በእጁ ያለ መንግስት ኤኒ ታይም የፈለገውን ማድረግ ይችላል" ላልሽው አይችልም። ምክንያቱም ማንም ባንክም ታንክም በእጁ የያዘ ለዘለዓለም የኖረ የመንግስት ታሪክ የለምና! ህዝብ የተነሳ ዕለት ህዝብ አሸናፊ ነው! ህዝብም ከተነሳ የሚያቆመው ምንም ምድራዊ ሃይል የለም። እንደው ቲኒሽ የሃይማኖት መመሳሰልና ቲኒሽ ስጋ እንደ እሾህ ትወጋ ሆኖብሽ እንጂ ህዝብ ዝምምምም ስላለ ባንክና ታንክ የያዘው ያንቺው የብልጽግና ወንጌል መንግስትሽ ያሸነፈ አይምሰልሽ!

  v=EVkviBf3j_s">https://www.youtube.com/watchv=EVkviBf3j_s
  አስቴር በዳኔ ተብየዋ በሃሌታ ቲቪ የዩቲውብ ገጽ ላይ ያደረገችውን እንቶፈንቶ ወሬ አየሁት!ይህንንም ልላት ወደድኩ! ይቺ ሴትዮ ግን ጤነኛ ናት? ሰው ሲሏት አፈር! አልጋ ሲሏት መሬት! ለካ ቆሻሻ ከቆሻሻነቱ አይዘልም? ዝንብና ቆሻሻም ተራርቀው አይራራቁም! ይገርማል በአስቴር በዳኔ የማይንድ ምጥቀት የሃገር ግንባታ ማለት "ማንም በማይጠይቀው መልኩ ሁሉንም ደረማምሶ ኦዲት የማይደረግ ዶላር በማምጣት ፓርክ መስራት ነው!" በቃ ሃገርን ከመፍረስ የሚታደጋት ፓርክ መስራት ነው ወይስ የሚሊዮኖችን መታረድ መፈናቀል ማስቆም ነው? ፓርክ መስራት የአንድ አትክልተኛ የስራ መደብ አይደለምን? ስራና ሰራተኛ ያለመገናኘታቸው ነው የአብይ አመራር መንገድ የሚያሳየው! አስቴር በዳኔ ግልጽ ላደርግልሽ የምፈልገው በእግዚአብሔር ስም መቶ ፐርሰንት እርግጠኛ ሆኜም ነው የምነግርሽ አንቺ እንዳልሽው አብይ አህመድ ኢትዮጵያን እንደፈለገ ሊያደርጋት እንደማይችል አስረግጨ ልነግርሽ እወዳለሁ!!! ምክንያቱም ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ገድሎና አፈናቅሎ አንዳችንም ሳያስቀር መጨረስ ከቻለ አዎ ትክክል ነሽ አንቺ እንዳልሽው እሱ ከፈለገ ኢትዮጵያ በእጁ ስለሆነች ወደፈለገው ገደል ይዟት ሊወርድ ይችላል!!! ግን እውነታው ሁላችንንም ሊጨርሰን አይችልም! በኢትዮጵያ አሁን እየሆነ ያለው ግፍና መከራ መታገሳችን ለሁሉም ጊዜ ስላለው እንጂ አብይ አህመድ ህዝብን አሸንፎ ሰጥ ለጥ አድርጎት አይደለም። በአለም የመንግስታት ታሪክም ህዝብን ያሸነፈ አንድም መንግስት የለም። ስለዚህ አንቺም አስቴር በዳኔ እንዳልሽው "ባንኩም ታንኩም በእጁ ያለ መንግስት ኤኒ ታይም የፈለገውን ማድረግ ይችላል" ላልሽው አይችልም። ምክንያቱም ማንም ባንክም ታንክም በእጁ የያዘ ለዘለዓለም የኖረ የመንግስት ታሪክ የለምና! ህዝብ የተነሳ ዕለት ህዝብ አሸናፊ ነው! ህዝብም ከተነሳ የሚያቆመው ምንም ምድራዊ ሃይል የለም። እንደው ቲኒሽ የሃይማኖት መመሳሰልና ቲኒሽ ስጋ እንደ እሾህ ትወጋ ሆኖብሽ እንጂ ህዝብ ዝምምምም ስላለ ባንክና ታንክ የያዘው ያንቺው የብልጽግና ወንጌል መንግስትሽ ያሸነፈ አይምሰልሽ! https://www.youtube.com/watch?v=EVkviBf3j_s
  Like
  3
  0 Comments 0 Shares 183 Views
 • ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ አዋጅን በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ

  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ አዋጅን አስመልክቶ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ በአንድ ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ።

  የውሳኔ ሃሳቡን ያቀረቡት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እፀገነት መንግስቱ የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት ሁሉን አቀፍ፣ ወጥና አስተማማኝ የሀገሪቷ ነዋሪዎች የሚመዘገቡበት ሥርዓት በመዘርጋት እና የተመዝጋቢዎችን መረጃ በመያዝ የዲጂታል መታወቂያ አጠቃቀም ሥርዓትን ሕጋዊ መሠረት እንዲኖረው ማድረግ ጠቀሜታው የጎላ ነው ብለዋል።

  መታወቂያውን በመጠቀም በሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ የግልፅነትና ተጠያቂነት አሰራር ሥርዓት እንዲዘረጋና የተሳለጠ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት እንዲኖር አመቺ ሁኔታዎችን እንደሚፈጥርም ገልጸዋል።

  አዋጁ ረዘም ላለ ጊዜ አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን የጠቀሱት ሰብሳቢዋ ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት የተጭበረበረ መታወቂያ ሰጥተው ከተገኙ ከበድ ያለ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው እና አስተማማኝነቱም በመርህ ላይ መመስረቱን አስረድተዋል።

  ምክር ቤቱ በጉዳዩ ዙሪያ በሰፊው ከተወያየ በኋላ ረቂቅ አዋጁን አዋጅ ቁጥር 1284/2015 አድርጎ በአንድ ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ማጽደቁን የምክር ቤቱ መረጃ አመላክቷል።
  ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ አዋጅን በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ‼️ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ አዋጅን አስመልክቶ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ በአንድ ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ። የውሳኔ ሃሳቡን ያቀረቡት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እፀገነት መንግስቱ የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት ሁሉን አቀፍ፣ ወጥና አስተማማኝ የሀገሪቷ ነዋሪዎች የሚመዘገቡበት ሥርዓት በመዘርጋት እና የተመዝጋቢዎችን መረጃ በመያዝ የዲጂታል መታወቂያ አጠቃቀም ሥርዓትን ሕጋዊ መሠረት እንዲኖረው ማድረግ ጠቀሜታው የጎላ ነው ብለዋል። መታወቂያውን በመጠቀም በሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ የግልፅነትና ተጠያቂነት አሰራር ሥርዓት እንዲዘረጋና የተሳለጠ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት እንዲኖር አመቺ ሁኔታዎችን እንደሚፈጥርም ገልጸዋል። አዋጁ ረዘም ላለ ጊዜ አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን የጠቀሱት ሰብሳቢዋ ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት የተጭበረበረ መታወቂያ ሰጥተው ከተገኙ ከበድ ያለ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው እና አስተማማኝነቱም በመርህ ላይ መመስረቱን አስረድተዋል። ምክር ቤቱ በጉዳዩ ዙሪያ በሰፊው ከተወያየ በኋላ ረቂቅ አዋጁን አዋጅ ቁጥር 1284/2015 አድርጎ በአንድ ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ማጽደቁን የምክር ቤቱ መረጃ አመላክቷል።
  Like
  Yay
  Angry
  9
  0 Comments 1 Shares 464 Views
 • ጓደኞቼ
  ከ ኤሊና 🐢
  ከ Etok
  ማን ይፈጥናል 🫣😱
  የመለሰ ይሸለማል ።  #Ethiopia #Etok #Fun #ለፈገግታ #love #ጎንደር #ኢትዮጵያዬ #ኢትዮጵያ #verified_challenge #etok_ethiopia
  ጓደኞቼ ከ ኤሊና 🐢 ከ Etok ማን ይፈጥናል ? 🫣😱 የመለሰ ይሸለማል ። #Ethiopia #Etok #Fun #ለፈገግታ #love #ጎንደር #ኢትዮጵያዬ #ኢትዮጵያ #verified_challenge #etok_ethiopia
  Like
  Haha
  Wow
  Love
  Sad
  18
  5 Comments 0 Shares 357 Views
 • #Elshadai #Ethiopia #Etok #ኢቶክ #Love #ኢትዮጵያ
  #Elshadai #Ethiopia #Etok #ኢቶክ #Love #ኢትዮጵያ
  Like
  Love
  Angry
  15
  3 Comments 0 Shares 254 Views
 • #Elshadai #Ethiopia #Etok #ኢቶክ #Love #ኢትዮጵያ
  #Elshadai #Ethiopia #Etok #ኢቶክ #Love #ኢትዮጵያ
  Like
  Love
  Wow
  13
  2 Comments 0 Shares 256 Views
 • ታውቃላቹ 😍
  የኔ ደመወዝ ልክ እንደ ወር አበባ ነው
  ሁል ጊዜ በ ወር አንዴ ይመጣል
  ከዛ ከ ሶስት እስከ አምስት ቀን ይጠፍል
  ምን አለ እንደ ሽንቴ ቀን በ ቀን ቢመጣ 😂


  #Ethiopia #Etok #Fun #ለፈገግታ #love #ጎንደር #ኢትዮጵያዬ #ኢትዮጵያ #verified_challenge #etok_ethiopia
  ታውቃላቹ 😍 የኔ ደመወዝ ልክ እንደ ወር አበባ ነው ሁል ጊዜ በ ወር አንዴ ይመጣል ከዛ ከ ሶስት እስከ አምስት ቀን ይጠፍል ምን አለ እንደ ሽንቴ ቀን በ ቀን ቢመጣ 😂 #Ethiopia #Etok #Fun #ለፈገግታ #love #ጎንደር #ኢትዮጵያዬ #ኢትዮጵያ #verified_challenge #etok_ethiopia
  Like
  Love
  Haha
  Wow
  Angry
  15
  2 Comments 1 Shares 568 Views
 • #Hani_Tadesse #Etok #Ethiopia #Love #ኢትዮጵያ
  #Hani_Tadesse #Etok #Ethiopia #Love #ኢትዮጵያ
  Like
  Love
  10
  2 Comments 0 Shares 217 Views
 • “አንዳንዴ ኮሜዲውን የምጽፈው እያለቀስኩ ነው” ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ
  ***
  ለኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የኮሜዲ ሕይወት ንሸጣ ከፍተኛውን ድርሻ ያበረከተው ጥቁር አሜሪካዊው ኬቨን ኸርት ነው።

  በእርግጥ በእሸቱ ልብ ውስጥ የኮሜዲያን ስሜት ለመቀስቀስ ደቡብ አፍሪካዊው ኮሜዲያን ትሬቨር ኖዋም የራሱ አስተዋጽኦ አለው።

  ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የተማረው የትያትር ጥበብ ነው።

  አዳማ ያደገው እሸቱ፣ ከልጅነቱም በቤተክርስቲያን ቴአትር ይሰራ ነበር።

  ኮሜዲያን እሆናለሁ የሚል ህልምም ሆነ ቅዠት ከዚያ በፊት አልነበረውም።

  ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከተመረቀ በኋላ ሥራ አጥቶ ጋራዥ ውስጥ ረዳት ሆኖ ሠርቷል።

  በካልዲስ ኮፊ አስተናጋጅም ነበረ።

  ዛሬ ግን ከኮመዲው ባሻገር በዩቲዩብ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ተከታዮች አሉ።

  እሸቱ ለገዳም ውሃ ለማስገንባት፣ ገዳም እና መስጂድ ለመገንባት፣ እንዲሁም በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች በዩቲዩብ በቀጥታ ሥርጭት ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ አሰባስቧል።

  ለሜቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ደግሞ ሦስት ቀን በፈጀ የቀጥታ ስርጭት 3 ሚሊዮን ዶላር ማሰባሰብ ችሏል።

  ኮሜዲያን እሸቱ በዶንኪ ቲዩብ አንቂ አንደበቶች፣ ጀግና መፍጠር፣ ድንቅ ልጆች፣ ኢትዮጵያዊ ነን እና ሌሎች ተወዳጅ ፕሮግራሞችን ያቀርባል።

  በዩቲዩብ ካቀረባቸው ሥራዎች መካከል ከ5 ሚሊዮን በላይ ተመልካች ያገኘ ቪዲዮ አለው።

  ከሰባት በላይ የመድረክ ሥራዎችን አቅርቦ ተመልካች በግፊያ ተመልክቶለታል።

  “አንዳንዴ ኮሜዲውን የምጽፈው እያለቀስኩ ነው” ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ *** ለኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የኮሜዲ ሕይወት ንሸጣ ከፍተኛውን ድርሻ ያበረከተው ጥቁር አሜሪካዊው ኬቨን ኸርት ነው። በእርግጥ በእሸቱ ልብ ውስጥ የኮሜዲያን ስሜት ለመቀስቀስ ደቡብ አፍሪካዊው ኮሜዲያን ትሬቨር ኖዋም የራሱ አስተዋጽኦ አለው። ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የተማረው የትያትር ጥበብ ነው። አዳማ ያደገው እሸቱ፣ ከልጅነቱም በቤተክርስቲያን ቴአትር ይሰራ ነበር። ኮሜዲያን እሆናለሁ የሚል ህልምም ሆነ ቅዠት ከዚያ በፊት አልነበረውም። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከተመረቀ በኋላ ሥራ አጥቶ ጋራዥ ውስጥ ረዳት ሆኖ ሠርቷል። በካልዲስ ኮፊ አስተናጋጅም ነበረ። ዛሬ ግን ከኮመዲው ባሻገር በዩቲዩብ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ተከታዮች አሉ። እሸቱ ለገዳም ውሃ ለማስገንባት፣ ገዳም እና መስጂድ ለመገንባት፣ እንዲሁም በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች በዩቲዩብ በቀጥታ ሥርጭት ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ አሰባስቧል። ለሜቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ደግሞ ሦስት ቀን በፈጀ የቀጥታ ስርጭት 3 ሚሊዮን ዶላር ማሰባሰብ ችሏል። ኮሜዲያን እሸቱ በዶንኪ ቲዩብ አንቂ አንደበቶች፣ ጀግና መፍጠር፣ ድንቅ ልጆች፣ ኢትዮጵያዊ ነን እና ሌሎች ተወዳጅ ፕሮግራሞችን ያቀርባል። በዩቲዩብ ካቀረባቸው ሥራዎች መካከል ከ5 ሚሊዮን በላይ ተመልካች ያገኘ ቪዲዮ አለው። ከሰባት በላይ የመድረክ ሥራዎችን አቅርቦ ተመልካች በግፊያ ተመልክቶለታል።
  Like
  Love
  Angry
  12
  0 Comments 0 Shares 157 Views
More Results