
Sponsored
I am fun
- 21 Posts
- 2 Photos
- 0 Videos
- Teacher at Lera
- Studied Amharic at AAUClass of 12+MA
- Male
- Followed by 101 people
Friends 100
Pinned Post

Please log in to like, share and comment!
Recent Updates
- I wish all Muslim families a happy Ramadan!I wish all Muslim families a happy Ramadan!
- የዘንድሮው የክርስቲያንና የሙስሊም ጾም የመልካም÷ የሰላም÷የፍቅር እንዲሁም የመቻቻልና የኑሮ መርገብ የሚያመጣ ያድርግልን!!የዘንድሮው የክርስቲያንና የሙስሊም ጾም የመልካም÷ የሰላም÷የፍቅር እንዲሁም የመቻቻልና የኑሮ መርገብ የሚያመጣ ያድርግልን!!
-
-
-
- ተከታያችሁ ሆኜ ላልተከተላችውኝ በሙሉ የወጣ መግለጫ:-ተከታያችሁ ሆኜ ተከታዬ ካልሆናችሁ መከተሌን ይህን መግለጫ ካወጠሁበት ቀን እስክ ሳምንት ድረስ የምሰርዝ መሆኔን ስገልጽላችሁ በምደረገው ውሳኔ የማንኛውንም አቤቱታ የማልቀበል መሆኔን ጭምር አሳውቃለሁ!!ተከታያችሁ ሆኜ ላልተከተላችውኝ በሙሉ የወጣ መግለጫ:-ተከታያችሁ ሆኜ ተከታዬ ካልሆናችሁ መከተሌን ይህን መግለጫ ካወጠሁበት ቀን እስክ ሳምንት ድረስ የምሰርዝ መሆኔን ስገልጽላችሁ በምደረገው ውሳኔ የማንኛውንም አቤቱታ የማልቀበል መሆኔን ጭምር አሳውቃለሁ!!
- ዝክረ ካራማራ 45ኛ ዓመት የድል በዓል!
በ1969 ዓ.ም የዚያድ ባሬ ሶማሊያ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ 700 ኪ.ሜ. ያህል ወደ ውስጥ ዘልቆ ነበር። ታዲያ በጊዜው በመንግሥት ለውጥ ላይ የነበረችው ኢትዮጵያ ይህን ወራሪ ኃይል ለመመከት በቂና የተዘጋጀ ሰራዊትና የጦር መሳሪያ ባይኖራትም ነጻነቷን ግን አሳልፋ አልሰጠችም።
በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ 300,000 ወታደር አሰልጥና ሶማሊያን ድል ስታደርግ ወርቃማው ድል የተመዘገበው የካቲት 26 ቀን 1970 ዓ.ም ካራማራ ላይ ነበር። በወቅቱ በሶማሊያ መሪ ዚያድ ባሬ የተጠናከረ የኢትዮጵያ ጦር እንዳይገጥመው የሻዕቢያ፣የህወሃት የኦነግ እና የሲዳማ ነፃ አውጭ ድርጅት መሪዎችን በሞቃዲሾ ሰብስቦ መመሪያ ከሰጠ በኋላ በኢትዮጵያ ሰራዊት ላይ ጥቃት በመሰንዘራቸው የኢትዮጵያ ሠራዊት ክፉኛ ተመታ።
የኢህአፓ አባላትም ” የሶማሊያ ጦር ኃያል ነው። የታጠቀውም መሣሪያ ሁላችንንም ሙሉ በሙሉ በአንድ ግዜ መደምሰስ የሚችል በመሆኑ ነፍሳችንን እናድን” በማለት ሽብር ነዙ።
ከዚህም አልፈው በግርግርና በተኩሱ መሃል መሪዎችን ከጀርባቸው እየተኮሱ ገደሉ። ጦሩን መሪ አሳጡት በዚህ የተነሳ ሠራዊቱ እግሩን ነቀለ። ለመቆጣጠርም አስቸጋሪ ሆነ።
በሽሽት እየገሰገሰ የመጣውን ጦር ጂጅጋ ላይ ለማስቆም ተሞከረ ግን አልተሳካም። ይህ አደገኛ ሁኔታ ሊያስከትል የሚችለውን አሳፋሪ የጦር መፍረስ የተመለከቱት ሊቀመንበር መንግሥቱ ኃይለ ማርያም አነስተኛ ኃይል ያለው የጦር ክፍል ይዘው ካራ ማራ አካባቢ እየተጣደፉ ደረሱ ቅጥ በሌለው አኳኋን ፊቱን አዙሮ ወደ ሐረር በመጓዝ ከነበረው ሠራዊት ጋር ተገናኙ።
ቆራጥ እርምጃ ወስደው በመሳሪያ ኃይል ቆሬ ላይ እንዲቆም አደረጉት ሠራዊቱን የገቱት እንዲህ ብለው ነበረ” አገርህን ለማን ጥለህ ነው የምተሸሸው”
ለሠራዊቱም በቂ ኃይል አሰልጥነንና አደራጅተን አገራችን የወረረውን የሶማሊያ ጦር ረግጠን እስክናባርር ድረስ በካራ ማራ አካባቢ መሽጋችሁ እንድትከላከሉ ብለው ትዕዛዝ ሰጡ ጦሩም ትእዛዙን ተቀብሎ ምሽጉን በማጠናከር በመከላከል ጦርነት ተጠመደ። በዚህም ሊቀመንበር መንግሥቱ ኃይለማርያም ኢትዮጵያን ከውድቀት አድነዋል።
ዝክረ ካራማራ የተዘጋጀውን ፕሮግራም ዩቲዩብ ላይ እንድታዳምጡ በአክብሮት ጋብዘናል➣ list=PL19XnWJvuBlMT8KfWXCYv9YOWQGumcAyY">https://youtube.com/playlistlist=PL19XnWJvuBlMT8KfWXCYv9YOWQGumcAyY
#etok_ethiopia #ethiopia #etok #adwa #አድዋ - ዓይናችን ብርሃን ያያል
ብዙዎቻችን ወደ ዓይናችን የሚገባ ብርሃን ማየት እንደምንችል እናምናለን።
ዶክተር ጥላዬ ለዚህ ምላሽ አላቸው:-
እይታ (Vision) እንዴት እንደሚሰራ አንረዳም። ዓይኖቻችን የተወሰኑ የብርሃን ሞገድ ርዝመቶችን ይመለከታሉ ግን ዓይኖቻችን ምንም አያዩም። የዓይኖች ብቸኛ ዓላማ የኤሌክትሮ ማግኔቲክ ጨረር ወደ ኤሌክትሮ ኬሚካላዊ መልእክቶች (impulses) መለወጥ ነው።
እነዚህ መልእክቶች ከዚያ ትክክለኛ እይታ ወደሚከሰትበት ወደ አዕምሯችን የእይታ ኮርቴስ (visual cortex) ይጓዛሉ። እይታ ስለ ውጫዊው ዓለም ግንዛቤ አይደለም፣ ግን አንጎላችን ምስላዊ ውክልናን ይፈጥራል። ብርሃንን በመጠቀም ማለት ነው፡፡ አንጎላችን ብርሃን የሚመነጭባቸውን ዕቃዎች ምስሎች ይፈጥራል። በሌላ አገላለጽ ዕቃዎችን እናያለን እና የብርሃን መኖርን እንገምታለን።
የብርሃን ምንጮችም ሆኑ አንፀባራዊ ንጥረ ነገሮች ይሁኑ ግእዙ አካላት በሌሉበት ሰማይ ብርሃንን ስለማናይ ሰማይ ጠቁሮ እናያለን። (ዶክተር ጥላዬ ታደሰ በናሳ የጠፈር ምርምር ማዕከል ሳይንቲስት)
ዓይናችን ብርሃን ያያል? ብዙዎቻችን ወደ ዓይናችን የሚገባ ብርሃን ማየት እንደምንችል እናምናለን። ዶክተር ጥላዬ ለዚህ ምላሽ አላቸው:- እይታ (Vision) እንዴት እንደሚሰራ አንረዳም። ዓይኖቻችን የተወሰኑ የብርሃን ሞገድ ርዝመቶችን ይመለከታሉ ግን ዓይኖቻችን ምንም አያዩም። የዓይኖች ብቸኛ ዓላማ የኤሌክትሮ ማግኔቲክ ጨረር ወደ ኤሌክትሮ ኬሚካላዊ መልእክቶች (impulses) መለወጥ ነው። እነዚህ መልእክቶች ከዚያ ትክክለኛ እይታ ወደሚከሰትበት ወደ አዕምሯችን የእይታ ኮርቴስ (visual cortex) ይጓዛሉ። እይታ ስለ ውጫዊው ዓለም ግንዛቤ አይደለም፣ ግን አንጎላችን ምስላዊ ውክልናን ይፈጥራል። ብርሃንን በመጠቀም ማለት ነው፡፡ አንጎላችን ብርሃን የሚመነጭባቸውን ዕቃዎች ምስሎች ይፈጥራል። በሌላ አገላለጽ ዕቃዎችን እናያለን እና የብርሃን መኖርን እንገምታለን። የብርሃን ምንጮችም ሆኑ አንፀባራዊ ንጥረ ነገሮች ይሁኑ ግእዙ አካላት በሌሉበት ሰማይ ብርሃንን ስለማናይ ሰማይ ጠቁሮ እናያለን። (ዶክተር ጥላዬ ታደሰ በናሳ የጠፈር ምርምር ማዕከል ሳይንቲስት) - Etok ተጨብጦ የሚላስ ማር ሆነብኝ… አቦ ይመችህ የሀገሬ ልጅ……Etok ተጨብጦ የሚላስ ማር ሆነብኝ… አቦ ይመችህ የሀገሬ ልጅ……
More Stories